ኢሳይያስ 51:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሖዋ የዋጃቸው ይመለሳሉ።+ በእልልታ ወደ ጽዮን ይመጣሉ፤+ማብቂያ የሌለውንም ደስታ እንደ አክሊል ይጎናጸፋሉ።+ ሐሴት ያደርጋሉ፤ ታላቅ ደስታም ያገኛሉ፤ሐዘንና ሲቃም ከእነሱ ይሸሻሉ።+
11 ይሖዋ የዋጃቸው ይመለሳሉ።+ በእልልታ ወደ ጽዮን ይመጣሉ፤+ማብቂያ የሌለውንም ደስታ እንደ አክሊል ይጎናጸፋሉ።+ ሐሴት ያደርጋሉ፤ ታላቅ ደስታም ያገኛሉ፤ሐዘንና ሲቃም ከእነሱ ይሸሻሉ።+