ኢሳይያስ 35:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በዚያ አንበሳ አይኖርም፤አዳኝ አራዊትም ወደዚያ አይወጡም። አንዳቸውም በዚያ አይገኙም፤+የተቤዡት ብቻ በዚያ ይሄዳሉ።+ ሆሴዕ 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በዚያም ቀን ለእነሱ ጥቅም ስል ከዱር አራዊት፣+ከሰማይ ወፎችና መሬት ለመሬት ከሚሳቡ ፍጥረታት ጋር ቃል ኪዳን አደርጋለሁ፤+ቀስትን፣ ሰይፍንና ጦርነትን ከምድሪቱ አስወግዳለሁ፤+ያለስጋት እንዲያርፉም* አደርጋለሁ።+
18 በዚያም ቀን ለእነሱ ጥቅም ስል ከዱር አራዊት፣+ከሰማይ ወፎችና መሬት ለመሬት ከሚሳቡ ፍጥረታት ጋር ቃል ኪዳን አደርጋለሁ፤+ቀስትን፣ ሰይፍንና ጦርነትን ከምድሪቱ አስወግዳለሁ፤+ያለስጋት እንዲያርፉም* አደርጋለሁ።+