-
መዝሙር 50:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 አምላካችን ይመጣል፤ ፈጽሞም ዝም ሊል አይችልም።+
-
-
ኤርምያስ 25:32, 33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
33 “‘በዚያም ቀን፣ ይሖዋ የገደላቸው ከምድር ዳር እስከ ምድር ዳር ድረስ ይሆናሉ። አይለቀስላቸውም፣ አይሰበሰቡም ወይም አይቀበሩም። በምድር ላይ እንደ ፍግ ይሆናሉ።’
-