ዘሌዋውያን 20:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “‘አንድ ሰው* ከመናፍስት ጠሪዎችና+ ከጠንቋዮች+ ጋር መንፈሳዊ ምንዝር ለመፈጸም ወደ እነሱ ቢሄድ እኔ በዚያ ሰው* ላይ በእርግጥ እነሳበታለሁ፤ ከሕዝቡም መካከል ለይቼ አጠፋዋለሁ።+ ዘዳግም 18:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 146:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 መንፈሱ* ትወጣለች፤ ወደ መሬት ይመለሳል፤+በዚያው ቀን ሐሳቡ ሁሉ ይጠፋል።+ መክብብ 9:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መክብብ 9:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
6 “‘አንድ ሰው* ከመናፍስት ጠሪዎችና+ ከጠንቋዮች+ ጋር መንፈሳዊ ምንዝር ለመፈጸም ወደ እነሱ ቢሄድ እኔ በዚያ ሰው* ላይ በእርግጥ እነሳበታለሁ፤ ከሕዝቡም መካከል ለይቼ አጠፋዋለሁ።+