2 ነገሥት 16:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚያም አካዝ በይሖዋ ቤትና በንጉሡ ቤት* ግምጃ ቤቶች ያለውን ብርና ወርቅ በመውሰድ ለአሦር ንጉሥ ጉቦ ሰጠ።+ 2 ነገሥት 18:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በዚህ ጊዜ የይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅያስ ራሱ የለበጣቸውን*+ የይሖዋን ቤተ መቅደስ በሮችና+ መቃኖች ነቃቅሎ* ለአሦር ንጉሥ ሰጠው።