ኢሳይያስ 30:30, 31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ይሖዋ ግርማ የተላበሰ ድምፁ+ እንዲሰማ ያደርጋል፤የክንዱንም ብርታት ይገልጣል፤+ይህን የሚያደርገው በሚነድ ቁጣ፣+ በሚባላ የእሳት ነበልባል፣+ሳይታሰብ በሚወርድ ዶፍ፣+ ነጎድጓድ በቀላቀለ ውሽንፍርና በበረዶ ድንጋይ+ ታጅቦ ክንዱ ጥቃት ለመሰንዘር ወደ ታች በሚወርድበት ጊዜ ነው። 31 ከይሖዋ ድምፅ የተነሳ አሦር በሽብር ይናጣልና፤+በበትርም ይመታዋል።+
30 ይሖዋ ግርማ የተላበሰ ድምፁ+ እንዲሰማ ያደርጋል፤የክንዱንም ብርታት ይገልጣል፤+ይህን የሚያደርገው በሚነድ ቁጣ፣+ በሚባላ የእሳት ነበልባል፣+ሳይታሰብ በሚወርድ ዶፍ፣+ ነጎድጓድ በቀላቀለ ውሽንፍርና በበረዶ ድንጋይ+ ታጅቦ ክንዱ ጥቃት ለመሰንዘር ወደ ታች በሚወርድበት ጊዜ ነው። 31 ከይሖዋ ድምፅ የተነሳ አሦር በሽብር ይናጣልና፤+በበትርም ይመታዋል።+