ኢሳይያስ 47:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 47 አንቺ ድንግል የባቢሎን ሴት ልጅ ሆይ፣+ወርደሽ አፈር ላይ ተቀመጪ። አንቺ የከለዳውያን ሴት ልጅ ሆይ፣ዙፋን በሌለበት መሬት ላይ ተቀመጪ፤+ከእንግዲህ ሰዎች ቅምጥልና ሞልቃቃ ብለው አይጠሩሽምና።
47 አንቺ ድንግል የባቢሎን ሴት ልጅ ሆይ፣+ወርደሽ አፈር ላይ ተቀመጪ። አንቺ የከለዳውያን ሴት ልጅ ሆይ፣ዙፋን በሌለበት መሬት ላይ ተቀመጪ፤+ከእንግዲህ ሰዎች ቅምጥልና ሞልቃቃ ብለው አይጠሩሽምና።