መዝሙር 137:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በቅርቡ የምትጠፊው አንቺ የባቢሎን ሴት ልጅ ሆይ፣+በእኛ ላይ በፈጸምሽው በዚያው ድርጊትብድራትሽን የሚመልስ ደስተኛ ይሆናል።+ ኤርምያስ 50:41, 42 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 እነሆ፣ አንድ ሕዝብ ከሰሜን ይመጣል፤አንድ ታላቅ ብሔርና ታላላቅ ነገሥታት+ከምድር ዳርቻዎች ይነሳሉ።+ 42 ቀስትና ጦር ይይዛሉ።+ ጨካኝና ምሕረት የለሽ ናቸው።+ ፈረሶቻቸውን እየጋለቡ ሲመጡድምፃቸው እንደሚጮኽ ባሕር ነው።+ የባቢሎን ሴት ልጅ ሆይ፣ አንቺን ለመውጋት በአንድ ልብ ሆነው ይሰለፉብሻል።+
41 እነሆ፣ አንድ ሕዝብ ከሰሜን ይመጣል፤አንድ ታላቅ ብሔርና ታላላቅ ነገሥታት+ከምድር ዳርቻዎች ይነሳሉ።+ 42 ቀስትና ጦር ይይዛሉ።+ ጨካኝና ምሕረት የለሽ ናቸው።+ ፈረሶቻቸውን እየጋለቡ ሲመጡድምፃቸው እንደሚጮኽ ባሕር ነው።+ የባቢሎን ሴት ልጅ ሆይ፣ አንቺን ለመውጋት በአንድ ልብ ሆነው ይሰለፉብሻል።+