ኢሳይያስ 47:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 47 አንቺ ድንግል የባቢሎን ሴት ልጅ ሆይ፣+ወርደሽ አፈር ላይ ተቀመጪ። አንቺ የከለዳውያን ሴት ልጅ ሆይ፣ዙፋን በሌለበት መሬት ላይ ተቀመጪ፤+ከእንግዲህ ሰዎች ቅምጥልና ሞልቃቃ ብለው አይጠሩሽምና። ኤርምያስ 25:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “‘ይሁንና ሰባው ዓመት ሲፈጸም+ በበደላቸው የተነሳ የባቢሎንን ንጉሥና ያንን ብሔር ተጠያቂ አደርጋለሁ’*+ ይላል ይሖዋ፤ ‘የከለዳውያንንም ምድር እስከ ወዲያኛው ባድማ አደርገዋለሁ።+ ኤርምያስ 50:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “በብሔራት መካከል ይህን ተናገሩ፤ ደግሞም አውጁ። ምልክት* አቁሙ፤ ይህን አውጁ። ምንም ነገር አትደብቁ! እንዲህም በሉ፦ ‘ባቢሎን ተይዛለች።+ ቤል ኀፍረት ተከናንቧል።+ ሜሮዳክ በፍርሃት ርዷል። ምስሎቿ ተዋርደዋል። አስጸያፊ የሆኑ ጣዖቶቿ* ተሸብረዋል።’
47 አንቺ ድንግል የባቢሎን ሴት ልጅ ሆይ፣+ወርደሽ አፈር ላይ ተቀመጪ። አንቺ የከለዳውያን ሴት ልጅ ሆይ፣ዙፋን በሌለበት መሬት ላይ ተቀመጪ፤+ከእንግዲህ ሰዎች ቅምጥልና ሞልቃቃ ብለው አይጠሩሽምና።
12 “‘ይሁንና ሰባው ዓመት ሲፈጸም+ በበደላቸው የተነሳ የባቢሎንን ንጉሥና ያንን ብሔር ተጠያቂ አደርጋለሁ’*+ ይላል ይሖዋ፤ ‘የከለዳውያንንም ምድር እስከ ወዲያኛው ባድማ አደርገዋለሁ።+
2 “በብሔራት መካከል ይህን ተናገሩ፤ ደግሞም አውጁ። ምልክት* አቁሙ፤ ይህን አውጁ። ምንም ነገር አትደብቁ! እንዲህም በሉ፦ ‘ባቢሎን ተይዛለች።+ ቤል ኀፍረት ተከናንቧል።+ ሜሮዳክ በፍርሃት ርዷል። ምስሎቿ ተዋርደዋል። አስጸያፊ የሆኑ ጣዖቶቿ* ተሸብረዋል።’