ኤርምያስ 51:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ባቢሎን በድንገት ወድቃ ተሰበረች።+ ዋይ ዋይ በሉላት!+ ለሕመሟ የሚሆን በለሳን ውሰዱላት፤ ምናልባት ትፈወስ ይሆናል።” ራእይ 14:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሌላ ሁለተኛ መልአክ “ወደቀች! ብሔራት ሁሉ የዝሙቷን* የፍትወት* ወይን ጠጅ እንዲጠጡ ያደረገችው+ ታላቂቱ ባቢሎን+ ወደቀች!”+ እያለ ተከተለው።
8 ባቢሎን በድንገት ወድቃ ተሰበረች።+ ዋይ ዋይ በሉላት!+ ለሕመሟ የሚሆን በለሳን ውሰዱላት፤ ምናልባት ትፈወስ ይሆናል።” ራእይ 14:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሌላ ሁለተኛ መልአክ “ወደቀች! ብሔራት ሁሉ የዝሙቷን* የፍትወት* ወይን ጠጅ እንዲጠጡ ያደረገችው+ ታላቂቱ ባቢሎን+ ወደቀች!”+ እያለ ተከተለው።