-
ኤርምያስ 50:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ከሰሜን አንድ ብሔር በእሷ ላይ ተነስቷልና።+
እሱም ምድሪቷን አስፈሪ ቦታ ያደርጋታል፤
በእሷ ውስጥ የሚኖር ሰው የለም።
ሰውም ሆነ እንስሳ ሸሽቷል፤
አካባቢውን ለቀው ሄደዋል።”
-
-
ኤርምያስ 50:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በባቢሎን በኩል የሚያልፍ ሁሉ በፍርሃት አፍጥጦ ይመለከታታል፤
ከደረሱባትም መቅሰፍቶች ሁሉ የተነሳ ያፏጫል።+
-
-
ራእይ 18:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 አንድ ብርቱ መልአክም ትልቅ የወፍጮ ድንጋይ የሚመስል ድንጋይ አንስቶ ወደ ባሕር በመወርወር እንዲህ አለ፦ “ታላቂቱ ከተማ ባቢሎን እንዲህ በፍጥነት ቁልቁል ትወረወራለች፤ ዳግመኛም አትገኝም።+
-