ኤርምያስ 50:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የምድር ሁሉ መዶሻ እንዴት ተቆረጠ! እንዴትስ ተሰበረ!+ ባቢሎን በብሔራት መካከል እንዴት መቀጣጫ ሆነች!+