-
ኤርምያስ 51:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ባቢሎን በብሔራት መካከል ምንኛ አስፈሪ ቦታ ሆነች!
-
-
ራእይ 18:15, 16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “እነዚህን ነገሮች በመሸጥ በእሷ የበለጸጉ ነጋዴዎች ሥቃይዋን በመፍራት በሩቅ ቆመው እያለቀሱና እያዘኑ 16 እንዲህ ይላሉ፦ ‘ጥሩ በፍታ፣ ሐምራዊና ደማቅ ቀይ ልብስ የለበሰችው እንዲሁም በወርቅ ጌጣጌጥ፣ በከበሩ ድንጋዮችና በዕንቁዎች የተንቆጠቆጠችው+ ታላቂቱ ከተማ፣ እንዴት ያሳዝናል! እንዴት ያሳዝናል!
-