ኤርምያስ 48:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 አንቺ በዲቦን+ የምትኖሪ ሴት ልጅ ሆይ፣ከክብርሽ ውረጂ፤ ተጠምተሽም* ተቀመጪ፤የሞዓብ አጥፊ በአንቺ ላይ መጥቶብሻልና፤የተመሸጉ ቦታዎችሽንም ያፈራርሳል።+