የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 21:30
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 30 በመሆኑም ጥቃት እንሰንዝርባቸው፤

      ሃሽቦን እስከ ዲቦን+ ድረስ ይደመሰሳል፤

      እስከ ኖፋ ድረስ እንደምስሰው፤

      እስከ መደባም+ ድረስ እሳት ይዛመታል።”

  • ኢያሱ 13:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ከዚያም ሙሴ ለሮቤላውያን ነገድ በየቤተሰባቸው ርስት ሰጣቸው፤

  • ኢያሱ 13:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ሃሽቦንንና በአምባው ላይ ያሉትን ከተሞቿን በሙሉ፣+ ዲቦንን፣ ባሞትበዓልን፣ ቤትበዓልመዖንን፣+

  • ኢሳይያስ 15:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 ወደ ቤቱ፣* ወደ ዲቦን፣+

      ወደ ከፍታ ቦታዎቹም ለማልቀስ ወጥቷል።

      ሞዓብ ስለ ነቦና+ ስለ መደባ+ ዋይ ዋይ ይላል።

      ራስ ሁሉ ተመልጧል፤+ ጢምም ሁሉ ተላጭቷል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ