2 ዜና መዋዕል 29:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ሕዝቅያስ+ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 25 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ29 ዓመት ገዛ። እናቱ አቢያህ ትባል ነበር፤ እሷም የዘካርያስ ልጅ ነበረች።+ 2 አባቱ ዳዊት እንዳደረገው ሁሉ+ እሱም በይሖዋ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አደረገ።+ 2 ዜና መዋዕል 32:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ንጉሥ ሕዝቅያስና የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስ+ ግን ይህን ጉዳይ በተመለከተ አጥብቀው ጸለዩ፤ እርዳታ ለማግኘትም ወደ ሰማይ ጮኹ።+
29 ሕዝቅያስ+ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 25 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ29 ዓመት ገዛ። እናቱ አቢያህ ትባል ነበር፤ እሷም የዘካርያስ ልጅ ነበረች።+ 2 አባቱ ዳዊት እንዳደረገው ሁሉ+ እሱም በይሖዋ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አደረገ።+