-
ኤርምያስ 48:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ምክንያቱም አንቺ በሥራሽና ውድ በሆነ ሀብትሽ ትታመኛለሽ፤
ደግሞም ትያዣለሽ።
ከሞሽ+ ከካህናቱና ከመኳንንቱ ጋር
በአንድነት በግዞት ይወሰዳል።
-
-
ኤርምያስ 48:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ከፍ ባለ የማምለኪያ ቦታ ላይ መባ የሚያቀርበውንና
ለአምላኩ መሥዋዕት የሚያቀርበውን ሰው
ከሞዓብ አጠፋለሁ’ ይላል ይሖዋ።
-