ኤርምያስ 49:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ስለ ደማስቆ+ የተነገረ መልእክት፦ “ሃማትና+ አርጳድክፉ ወሬ በመስማታቸው አፍረዋል። በፍርሃት ይቀልጣሉ። ባሕሩ ታውኳል፤ ጸጥ ሊል አይችልም። ዘካርያስ 9:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የፍርድ መልእክት፦ “የይሖዋ ቃል በሃድራክ ምድር ላይ ነው፤ደማስቆንም ዒላማው* አድርጓል፤+የይሖዋ ዓይን በሰው ዘርናበእስራኤል ነገዶች ሁሉ ላይ ነውና፤+