-
2 ነገሥት 17:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 የአሦርም ንጉሥ ሰዎችን ከባቢሎን፣ ከኩታ፣ ከአዋ፣ ከሃማትና ከሰፋርዊም+ አምጥቶ በእስራኤላውያን ምትክ በሰማርያ ከተሞች አሰፈራቸው፤ እነሱም ሰማርያን ወርሰው በከተሞቿ መኖር ጀመሩ።
-
-
ዘካርያስ 9:1, 2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 የፍርድ መልእክት፦
-