-
ዘፀአት 9:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 በረዶው ከሰው አንስቶ እስከ እንስሳ ድረስ በግብፅ ምድር በመስክ ላይ የነበረውን ማንኛውንም ነገር መታ፤ ዕፀዋቱን ሁሉና በሜዳ ላይ ያለውን ዛፍ በሙሉ አወደመ።+
-
-
ዘፀአት 9:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 በዚህ ጊዜ ገብሱ አሽቶ፣ ተልባውም አብቦ ስለነበር ተልባውና ገብሱ ከጥቅም ውጭ ሆኑ።
-
-
ምሳሌ 7:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 መኝታዬን ባማረ የአልጋ ልብስ፣
ከግብፅ በመጣ በቀለማት ያሸበረቀ በፍታ አስጊጬዋለሁ።+
-