ራእይ 3:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “በፊላደልፊያ ላለው ጉባኤ መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ ቅዱስና+ እውነተኛ የሆነው፣+ የዳዊት ቁልፍ ያለው፣+ ማንም እንዳይዘጋ፣ የሚከፍተው እንዲሁም ማንም እንዳይከፍት፣ የሚዘጋው እሱ እንዲህ ይላል፦
7 “በፊላደልፊያ ላለው ጉባኤ መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ ቅዱስና+ እውነተኛ የሆነው፣+ የዳዊት ቁልፍ ያለው፣+ ማንም እንዳይዘጋ፣ የሚከፍተው እንዲሁም ማንም እንዳይከፍት፣ የሚዘጋው እሱ እንዲህ ይላል፦