ራእይ 3:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “በሎዶቅያ ላለው ጉባኤ+ መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ አሜን የሆነው፣+ ታማኝና እውነተኛ+ ምሥክር+ እንዲሁም ከአምላክ ፍጥረት የመጀመሪያ የሆነው+ እንዲህ ይላል፦ ራእይ 19:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እኔም ሰማይ ተከፍቶ አየሁ፤ እነሆም፣ ነጭ ፈረስ ነበር።+ በእሱም ላይ የተቀመጠው “ታማኝና+ እውነተኛ”+ ተብሎ ይጠራል፤ እሱም በጽድቅ ይፈርዳል እንዲሁም ይዋጋል።+
14 “በሎዶቅያ ላለው ጉባኤ+ መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ አሜን የሆነው፣+ ታማኝና እውነተኛ+ ምሥክር+ እንዲሁም ከአምላክ ፍጥረት የመጀመሪያ የሆነው+ እንዲህ ይላል፦
11 እኔም ሰማይ ተከፍቶ አየሁ፤ እነሆም፣ ነጭ ፈረስ ነበር።+ በእሱም ላይ የተቀመጠው “ታማኝና+ እውነተኛ”+ ተብሎ ይጠራል፤ እሱም በጽድቅ ይፈርዳል እንዲሁም ይዋጋል።+