የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 3:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ይሖዋ የሕዝቡን ሽማግሌዎችና አለቆች ይፋረዳል።

      “የወይኑን እርሻ አቃጥላችኋል፤

      ከድሃው የዘረፋችሁት ንብረትም በቤታችሁ ይገኛል።+

  • ሚክያስ 3:9-11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ፍትሕን የምትጸየፉና ቀና የሆነውን ነገር ሁሉ የምታጣምሙ፣+

      እናንተ የያዕቆብ ቤት መሪዎች፣

      የእስራኤልም ቤት ገዢዎች፣ እባካችሁ ይህን ስሙ፤+

      10 ጽዮንን ደም በማፍሰስ፣ ኢየሩሳሌምንም በዓመፅ የምትገነቡ፣ ስሙ።+

      11 መሪዎቿ* በጉቦ ይፈርዳሉ፤+

      ካህናቷ በክፍያ ያስተምራሉ፤+

      ነቢያቷም በገንዘብ* ያሟርታሉ።+

      ያም ሆኖ “ይሖዋ ከእኛ ጋር አይደለም?+

      ምንም ዓይነት ጥፋት አይደርስብንም”+

      እያሉ በይሖዋ ይመካሉ።*

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ