-
ኤርምያስ 5:26-28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በሕዝቤ መካከል ክፉ ሰዎች አሉና።
አድብተው እንደሚጠብቁ ወፍ አዳኞች፣ በዓይነ ቁራኛ ይመለከታሉ።
ገዳይ ወጥመድ ይዘረጋሉ።
ሰዎችን ያጠምዳሉ።
27 በወፎች እንደተሞላ የወፍ ጎጆ፣
ቤቶቻቸው በማታለያ የተሞሉ ናቸው።+
ኃያላንና ሀብታም የሆኑት ለዚህ ነው።
28 ወፍረዋል፤ ቆዳቸውም ለስልሷል፤
በክፋት ተሞልተዋል።
-
-
ሚክያስ 2:1, 2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “መጥፎ ነገር ለሚሸርቡና
በአልጋቸው ላይ ሆነው ክፉ ነገር ለሚያውጠነጥኑ ወዮላቸው!
ጠዋት ሲነጋ ያሰቡትን ይፈጽማሉ፤
ምክንያቱም ይህን የሚያደርጉበት ኃይል በእጃቸው ነው።+
-
-
ሚክያስ 6:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ክፉ በሆነ ሰው ቤት፣ በክፋት የተገኘ ሀብት
እንዲሁም አስጸያፊ የሆነ ጎዶሎ የኢፍ መስፈሪያ* አሁንም አለ?
-