ዘፀአት 22:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 “መበለቲቱን ወይም አባት የሌለውን* ልጅ አታጎሳቁሉ።+ ኤርምያስ 5:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ወፍረዋል፤ ቆዳቸውም ለስልሷል፤በክፋት ተሞልተዋል። ለራሳቸው ስኬት ሲያስቡአባት ለሌለው ልጅ አይሟገቱም፤+ድሆችንም ፍትሕ ይነፍጋሉ።’”+