-
ኤርምያስ 6:29, 30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ወናፎቹ በእሳት ተቃጠሉ።
ከእሳቱም የሚወጣው እርሳስ ነው።
30 ሰዎች ‘የተጣለ ብር’ ብለው ይጠሯቸዋል፤
ይሖዋ ጥሏቸዋልና።”+
-
-
ኤርምያስ 9:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ስለዚህ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
“እኔ አቀልጣቸዋለሁ፤ ደግሞም እፈትናቸዋለሁ፤+
ከሕዝቤ ሴት ልጅ ጋር በተያያዘ ከዚህ ሌላ ምን ማድረግ እችላለሁ?
-