መዝሙር 72:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 85:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ታማኝነት ከምድር ትበቅላለች፤ጽድቅም ከሰማያት ወደ ታች ይመለከታል።+ 12 አዎ፣ ይሖዋ መልካም ነገር* ይሰጣል፤+ምድራችንም ምርቷን ትሰጣለች።+ ኤርምያስ 31:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እነሱም መጥተው በጽዮን ከፍ ያለ ቦታ በደስታ እልል ይላሉ፤+ደግሞም በይሖዋ ጥሩነት፣*በእህሉ፣ በአዲሱ የወይን ጠጅ፣+ በዘይቱእንዲሁም በመንጎቹ ግልገሎችና በከብቶቹ ጥጆች የተነሳ ፊታቸው ይፈካል።+ ውኃ እንደጠገበ የአትክልት ቦታ ይሆናሉ፤*+ከእንግዲህም ወዲህ አይደክሙም።”+
12 እነሱም መጥተው በጽዮን ከፍ ያለ ቦታ በደስታ እልል ይላሉ፤+ደግሞም በይሖዋ ጥሩነት፣*በእህሉ፣ በአዲሱ የወይን ጠጅ፣+ በዘይቱእንዲሁም በመንጎቹ ግልገሎችና በከብቶቹ ጥጆች የተነሳ ፊታቸው ይፈካል።+ ውኃ እንደጠገበ የአትክልት ቦታ ይሆናሉ፤*+ከእንግዲህም ወዲህ አይደክሙም።”+