-
መዝሙር 132:13, 14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “ይህች ለዘላለም ማረፊያ ስፍራዬ ነች፤
በእሷ እኖራለሁ፤+ ይህ ምኞቴ ነውና።
-
-
ኢሳይያስ 12:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እናንተ የጽዮን ነዋሪዎች* ሆይ፣ ጩኹ፤ በደስታም እልል በሉ፤
የእስራኤል ቅዱስ በመካከላችሁ ታላቅ ነውና።”
-