መዝሙር 46:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አምላክ በከተማዋ ውስጥ ነው፤+ እሷም አትንኮታኮትም። ጎህ ሲቀድ አምላክ ይደርስላታል።+ ኢሳይያስ 24:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ሙሉ ጨረቃ ትዋረዳለች፤የምታበራው ፀሐይም ታፍራለች፤+የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በጽዮን ተራራና+ በኢየሩሳሌም ነግሦአልና፤+በሕዝቡ ሽማግሌዎች ፊት* ክብር ተጎናጽፏል።+
23 ሙሉ ጨረቃ ትዋረዳለች፤የምታበራው ፀሐይም ታፍራለች፤+የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በጽዮን ተራራና+ በኢየሩሳሌም ነግሦአልና፤+በሕዝቡ ሽማግሌዎች ፊት* ክብር ተጎናጽፏል።+