ኢሳይያስ 15:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በሞዓብ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+ የሞዓብ ኤር+ በሌሊት ስለወደመችጸጥ ረጭ ብላለች። የሞዓብ ቂር+ በሌሊት ስለወደመችጸጥ ረጭ ብላለች። ሶፎንያስ 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ስለዚህ በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣“ሞዓብ እንደ ሰዶም፣+አሞናውያንም እንደ ገሞራ ይሆናሉ፤+ሳማ የወረሰው ምድርና የጨው ጉድጓድ ይሆናሉ፤ ለዘለቄታውም ባድማ ሆነው ይቀራሉ።+ የሕዝቤ ቀሪዎች ይዘርፏቸዋል፤ከገዛ ብሔሬ የቀሩት ሰዎችም ይወርሷቸዋል።
9 ስለዚህ በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣“ሞዓብ እንደ ሰዶም፣+አሞናውያንም እንደ ገሞራ ይሆናሉ፤+ሳማ የወረሰው ምድርና የጨው ጉድጓድ ይሆናሉ፤ ለዘለቄታውም ባድማ ሆነው ይቀራሉ።+ የሕዝቤ ቀሪዎች ይዘርፏቸዋል፤ከገዛ ብሔሬ የቀሩት ሰዎችም ይወርሷቸዋል።