መዝሙር 119:165 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 165 ሕግህን የሚወዱ ብዙ ሰላም አላቸው፤+ሊያደናቅፋቸው የሚችል ምንም ነገር የለም።* ኢሳይያስ 54:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ልጆችሽም* ሁሉ ከይሖዋ የተማሩ ይሆናሉ፤+የልጆችሽም* ሰላም ብዙ ይሆናል።+ ፊልጵስዩስ 4:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ