-
መዝሙር 28:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ይሖዋ ላከናወናቸው ነገሮች፣
ለእጆቹም ሥራ ትኩረት አይሰጡምና።+
እሱ ያፈርሳቸዋል፤ ደግሞም አይገነባቸውም።
-
-
ኢሳይያስ 5:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በግብዣቸው ላይ በገና፣ ባለ አውታር መሣሪያ፣
አታሞና ዋሽንት እንዲሁም የወይን ጠጅ አለ፤
እነሱ ግን ይሖዋ ያከናወነውን ተግባር አያስቡም፤
የእጁንም ሥራ አይመለከቱም።
-