-
ኤርምያስ 50:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ይሖዋ ግምጃ ቤቱን ከፍቷል፤
የቁጣ የጦር መሣሪያዎቹንም ያወጣል።+
ሉዓላዊው ጌታ፣ የሠራዊት አምላክ ይሖዋ
በከለዳውያን ምድር የሚሠራው ሥራ አለና።
-
-
ናሆም 1:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
መንገዱ በአደገኛ ነፋስና በወጀብ ውስጥ ነው፤
ደመናት ከእግሩ በታች እንዳለ አቧራ ናቸው።+
-