ኢሳይያስ 30:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 “ግትር ለሆኑ ልጆች ወዮላቸው”+ ይላል ይሖዋ፤“በኃጢአት ላይ ኃጢአት ለመጨመርየእኔን ሳይሆን የራሳቸውን ዕቅድ ይፈጽማሉ፤+ደግሞም ኅብረት ይፈጥራሉ፤* ይህን የሚያደርጉት ግን በመንፈሴ አይደለም።
30 “ግትር ለሆኑ ልጆች ወዮላቸው”+ ይላል ይሖዋ፤“በኃጢአት ላይ ኃጢአት ለመጨመርየእኔን ሳይሆን የራሳቸውን ዕቅድ ይፈጽማሉ፤+ደግሞም ኅብረት ይፈጥራሉ፤* ይህን የሚያደርጉት ግን በመንፈሴ አይደለም።