ኢሳይያስ 59:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እጆቻችሁ በደም፣ጣቶቻችሁም በበደል ተበክለዋልና።+ ከንፈሮቻችሁ ውሸት ይናገራሉ፤+ አንደበታችሁም ክፋትን ያጉተመትማል። ኤርምያስ 9:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ምላሳቸውን እንደ ደጋን ወጠሩ፤በምድሪቱ ላይ ታማኝነት ሳይሆን ውሸት ሰፍኗል።+ “በክፋት ላይ ክፋት እየጨመሩ ይሄዳሉ፤እኔንም ጨርሶ አይሰሙም”+ ይላል ይሖዋ።
3 ምላሳቸውን እንደ ደጋን ወጠሩ፤በምድሪቱ ላይ ታማኝነት ሳይሆን ውሸት ሰፍኗል።+ “በክፋት ላይ ክፋት እየጨመሩ ይሄዳሉ፤እኔንም ጨርሶ አይሰሙም”+ ይላል ይሖዋ።