-
ሕዝቅኤል 13:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እኔ የተናገርኩት ነገር ሳይኖር ‘ይሖዋ እንዲህ ይላል’ ስትሉ ያያችሁት ራእይ ውሸት፣ የተናገራችሁትም ትንቢት ሐሰት መሆኑ አይደለም?”’
-
-
ሚክያስ 2:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 አንድ ሰው ነፋስንና ማታለያን ተከትሎ ቢሄድና
“ስለ ወይን ጠጅና ስለ መጠጥ እሰብክላችኋለሁ” ብሎ ውሸት ቢናገር
ይህ ሰው ለዚህ ሕዝብ ተቀባይነት ያለው ሰባኪ ይሆናል!+
-