-
ኢሳይያስ 31:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ነገር ግን በእስራኤል ቅዱስ ተስፋ አያደርጉም፤
ይሖዋንም አይሹም።
-
-
ኢሳይያስ 31:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ግብፃውያን ግን ተራ ሰዎች እንጂ አምላክ አይደሉም፤
ፈረሶቻቸው ሥጋ እንጂ መንፈስ አይደሉም።+
ይሖዋ እጁን ሲዘረጋ፣
እርዳታ የሚሰጥ ሁሉ ይሰናከላል፤
እርዳታ ተቀባዩም ሁሉ ይወድቃል፤
ሁሉም አንድ ላይ ይጠፋሉ።
-