መዝሙር 33:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ፈረስ ያድነኛል* ብሎ መታመን ከንቱ ተስፋ ነው፤+ታላቅ ኃይሉ ለመዳን ዋስትና አይሆንም። ምሳሌ 21:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤+መዳን ግን ከይሖዋ ዘንድ ነው።+