የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ነህምያ 11:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 በዚህ ጊዜ የሕዝቡ መኳንንት የሚኖሩት በኢየሩሳሌም ነበር፤+ የቀሩት ሰዎች ግን ከአሥር ሰው አንዱ በቅድስቲቱ ከተማ በኢየሩሳሌም እንዲኖርና የቀሩት ዘጠኙ ደግሞ በሌሎች ከተሞች እንዲኖሩ ዕጣ+ ጣሉ።

  • ኢሳይያስ 44:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 ስለ ቂሮስ+ ‘እሱ እረኛዬ ነው፤

      ፈቃዴንም ሁሉ ሙሉ በሙሉ ይፈጽማል’+ እላለሁ፤

      ስለ ኢየሩሳሌም ‘ዳግም ትገነባለች’፤

      ስለ ቤተ መቅደሱም ‘መሠረትህ ይጣላል’+ እላለሁ።”

  • ኢሳይያስ 62:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 62 ጽድቋ እንደ ደማቅ ብርሃን እስኪፈነጥቅ፣+

      መዳኗም እንደ ችቦ እስኪቀጣጠል ድረስ

      ለጽዮን ስል ጸጥ አልልም፤+

      ለኢየሩሳሌምም ስል ዝም ብዬ አልቀመጥም።+

  • ኤርምያስ 31:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 በኤፍሬም ተራሮች የሚገኙ ጠባቂዎች

      ‘ተነሱ፤ ወደ ጽዮን፣ ወደ አምላካችን ወደ ይሖዋ እንውጣ’ ብለው የሚጮኹበት ቀን ይመጣልና።”+

  • ዘካርያስ 1:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 “በድጋሚ እንዲህ ብለህ አውጅ፦ ‘የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ከተሞቼ እንደገና መልካም ነገር ይትረፈረፍባቸዋል፤ ይሖዋም እንደገና ጽዮንን ያጽናናል፤+ ኢየሩሳሌምንም እንደገና ይመርጣል።”’”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ