የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕዝራ 1:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 1 በኤርምያስ በኩል የተነገረው የይሖዋ ቃል ይፈጸም ዘንድ+ የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ+ በነገሠ በመጀመሪያው ዓመት የሚከተለውን አዋጅ በመላ ግዛቱ እንዲያውጅ ይሖዋ የፋርሱን ንጉሥ የቂሮስን መንፈስ አነሳሳ፤ እሱም ይህ በጽሑፍ እንዲሰፍር አደረገ፦+

      2 “የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዲህ ይላል፦ ‘የሰማይ አምላክ ይሖዋ የምድርን መንግሥታት ሁሉ ሰጥቶኛል፤+ በይሁዳ በምትገኘው በኢየሩሳሌምም ቤት እንድሠራለት አዞኛል።+

  • ኢሳይያስ 41:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 አንዱን ከሰሜን አስነስቻለሁ፤ እሱም ይመጣል፤+

      የሚመጣው ከፀሐይ መውጫ*+ ሲሆን ስሜንም ይጠራል።

      ጭቃውን እንደሚረግጥ ሸክላ ሠሪ

      ገዢዎችን* እንደ ሸክላ አፈር ይረግጣቸዋል።+

  • ኢሳይያስ 45:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ኢሳይያስ 46:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ከፀሐይ መውጫ* አዳኝ አሞራን፣+

      ከሩቅ ምድርም ውሳኔዬን* የሚፈጽመውን ሰው እጠራለሁ።+

      ተናግሬአለሁ፤ ደግሞም እፈጽመዋለሁ።

      ይህን ለማድረግ አስቤአለሁ፤ አደርገዋለሁም።+

  • ዳንኤል 10:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ+ በነገሠ በሦስተኛው ዓመት ብልጣሶር ተብሎ የተጠራው ዳንኤል+ አንድ ራእይ ተሰጠው፤ ይህም መልእክት እውነት ነው፤ መልእክቱም ስለ አንድ ታላቅ ውጊያ ይገልጻል። እሱም መልእክቱን ተረድቶት ነበር፤ ያየውንም ነገር ማስተዋል ችሎ ነበር።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ