ዘሌዋውያን 26:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 የዳቦ እጥረት እንዲከሰትባችሁ+ በማደርግበት ጊዜ* አሥር ሴቶች በአንድ ምድጃ ብቻ ዳቦ ይጋግሩላችኋል፤ ዳቦውንም እየመዘኑ ያከፋፍሏችኋል፤+ እናንተም ትበላላችሁ፤ ነገር ግን አትጠግቡም።+ መዝሙር 80:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እንባን እንደ ምግብ ትመግባቸዋለህ፤ደግሞም እንባ ትግታቸዋለህ።
26 የዳቦ እጥረት እንዲከሰትባችሁ+ በማደርግበት ጊዜ* አሥር ሴቶች በአንድ ምድጃ ብቻ ዳቦ ይጋግሩላችኋል፤ ዳቦውንም እየመዘኑ ያከፋፍሏችኋል፤+ እናንተም ትበላላችሁ፤ ነገር ግን አትጠግቡም።+