-
መዝሙር 46:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ብሔራት ሁከት ፈጠሩ፤ መንግሥታት ተገለበጡ፤
እሱ ድምፁን ከፍ አድርጎ አሰማ፤ ምድርም ቀለጠች።+
-
-
መዝሙር 68:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
68 አምላክ ይነሳ፤ ጠላቶቹ ይበታተኑ፤
የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ።+
-
-
ኢሳይያስ 17:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ብሔራት እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ያለ የሚያስገመግም ድምፅ ያሰማሉ።
እሱ ይገሥጻቸዋል፤ እነሱም ወደ ሩቅ ቦታ ይሸሻሉ፤
በተራራ ላይ እንዳለ በነፋስ እንደሚበን ገለባና
አውሎ ነፋስ እያሽከረከረ እንደሚወስደው ኮሸሽላ ይሆናሉ።
-