ኤርምያስ 49:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ስለ ደማስቆ+ የተነገረ መልእክት፦ “ሃማትና+ አርጳድክፉ ወሬ በመስማታቸው አፍረዋል። በፍርሃት ይቀልጣሉ። ባሕሩ ታውኳል፤ ጸጥ ሊል አይችልም።