-
2 ዜና መዋዕል 6:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 አገልጋይህ ወደዚህ ስፍራ የሚያቀርበውን ጸሎት ለመስማት ስምህ እንደሚጠራበት+ ወደተናገርከው ወደዚህ ቤት ዓይኖችህ ሌሊትና ቀን ይመልከቱ።
-
-
ዳንኤል 9:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በመሆኑም ወደ እውነተኛው አምላክ ወደ ይሖዋ ፊቴን አዞርኩ፤ ማቅ ለብሼና በራሴ ላይ አመድ ነስንሼ በጸሎትና በጾም ተማጸንኩት።+
-