-
መዝሙር 46:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ብሔራት ሁከት ፈጠሩ፤ መንግሥታት ተገለበጡ፤
እሱ ድምፁን ከፍ አድርጎ አሰማ፤ ምድርም ቀለጠች።+
-
-
ኢሳይያስ 10:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 መጥረቢያ፣ በሚቆርጥበት ሰው ላይ ይኩራራል?
መጋዝ፣ በሚገዘግዝበት ሰው ላይ ራሱን ከፍ ከፍ ያደርጋል?
በትር፣+ የሚያነሳውን ሰው ወዲያና ወዲህ ማንቀሳቀስ ይችላል?
ወይስ ዱላ፣ ከእንጨት ያልተሠራውን ሰው ወደ ላይ ከፍ ማድረግ ይችላል?
-