ኢሳይያስ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ጥቂት ሰዎች ከጥፋት እንዲተርፉልን ባያደርግ ኖሮእንደ ሰዶም በሆንን፣ገሞራንም በመሰልን ነበር።+ ኢሳይያስ 10:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በዚያ ቀን ከእስራኤላውያን መካከል የሚቀሩት፣ከያዕቆብም ቤት የሚተርፉት ሰዎችከእንግዲህ ወዲህ፣ በመታቸው ላይ ፈጽሞ አይታመኑም፤+ከዚህ ይልቅ የእስራኤል ቅዱስ በሆነው በይሖዋ ላይበታማኝነት ይደገፋሉ። 21 ጥቂት ቀሪዎች ይኸውም ከያዕቆብ ቤት የሚተርፉት ሰዎችወደ ኃያሉ አምላክ ይመለሳሉ።+
20 በዚያ ቀን ከእስራኤላውያን መካከል የሚቀሩት፣ከያዕቆብም ቤት የሚተርፉት ሰዎችከእንግዲህ ወዲህ፣ በመታቸው ላይ ፈጽሞ አይታመኑም፤+ከዚህ ይልቅ የእስራኤል ቅዱስ በሆነው በይሖዋ ላይበታማኝነት ይደገፋሉ። 21 ጥቂት ቀሪዎች ይኸውም ከያዕቆብ ቤት የሚተርፉት ሰዎችወደ ኃያሉ አምላክ ይመለሳሉ።+