-
2 ዜና መዋዕል 32:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 በዚህ መንገድ ይሖዋ ሕዝቅያስንና የኢየሩሳሌምን ነዋሪዎች ከአሦር ንጉሥ ከሰናክሬም እጅና ከሌሎች ሁሉ እጅ አዳናቸው፤ በዙሪያቸውም ካሉ ጠላቶቻቸው ሁሉ እረፍት ሰጣቸው።
-
-
ኢሳይያስ 10:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 በዚሁ ቀን በኖብ+ ያርፋል።
በጽዮን ሴት ልጅ ተራራ፣
በኢየሩሳሌም ኮረብታ ላይ እጁን በዛቻ ያወዛውዛል።
-