2 ነገሥት 19:32-34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 “‘ስለዚህ ይሖዋ ስለ አሦር ንጉሥ እንዲህ ይላል፦+ “ወደዚህች ከተማ አይመጣም፤+ፍላጻም አይወረውርባትም፤ጋሻም ይዞ አይመጣባትም፤ከበባ ለማድረግም በዙሪያዋ የአፈር ቁልል አይደለድልም።+ 33 በመጣበት መንገድ ይመለሳል፤ወደዚህች ከተማ አይገባም” ይላል ይሖዋ። 34 “ስለ እኔና+ ስለ አገልጋዬ ስለ ዳዊት ስል+ይህችን ከተማ እጠብቃታለሁ፤+ ደግሞም አድናታለሁ።”’”
32 “‘ስለዚህ ይሖዋ ስለ አሦር ንጉሥ እንዲህ ይላል፦+ “ወደዚህች ከተማ አይመጣም፤+ፍላጻም አይወረውርባትም፤ጋሻም ይዞ አይመጣባትም፤ከበባ ለማድረግም በዙሪያዋ የአፈር ቁልል አይደለድልም።+ 33 በመጣበት መንገድ ይመለሳል፤ወደዚህች ከተማ አይገባም” ይላል ይሖዋ። 34 “ስለ እኔና+ ስለ አገልጋዬ ስለ ዳዊት ስል+ይህችን ከተማ እጠብቃታለሁ፤+ ደግሞም አድናታለሁ።”’”