ኢሳይያስ 37:33-35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 “‘ስለዚህ ይሖዋ ስለ አሦር ንጉሥ እንዲህ ይላል፦+ “ወደዚህች ከተማ አይመጣም፤+ፍላጻም አይወረውርባትም፤ጋሻም ይዞ አይመጣባትም፤ከበባ ለማድረግም በዙሪያዋ የአፈር ቁልል አይደለድልም።”’+ 34 ‘በመጣበት መንገድ ይመለሳል፤ወደዚህች ከተማ አይገባም’ ይላል ይሖዋ። 35 ‘ስለ እኔና+ ስለ አገልጋዬ ስለ ዳዊት ስል+ይህችን ከተማ እጠብቃታለሁ፤+ ደግሞም አድናታለሁ።’”
33 “‘ስለዚህ ይሖዋ ስለ አሦር ንጉሥ እንዲህ ይላል፦+ “ወደዚህች ከተማ አይመጣም፤+ፍላጻም አይወረውርባትም፤ጋሻም ይዞ አይመጣባትም፤ከበባ ለማድረግም በዙሪያዋ የአፈር ቁልል አይደለድልም።”’+ 34 ‘በመጣበት መንገድ ይመለሳል፤ወደዚህች ከተማ አይገባም’ ይላል ይሖዋ። 35 ‘ስለ እኔና+ ስለ አገልጋዬ ስለ ዳዊት ስል+ይህችን ከተማ እጠብቃታለሁ፤+ ደግሞም አድናታለሁ።’”