1 ነገሥት 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሆኖም በዳዊት+ የተነሳ አምላኩ ይሖዋ ከእሱ በኋላ ልጁን በማስነሳትና ኢየሩሳሌም ጸንታ እንድትኖር በማድረግ በኢየሩሳሌም መብራት ሰጠው።+